跳到主要内容

阿姆哈拉语12-21-2023


13,2023

ዲሴምበር14ሱፐርኢንተንደንቷየሚያቀርቡትንየሥራማስኬጃበጀትዝርዝርየቀጥታስርጭትይከታተሉ።

ማጠቃለያ፡ ሀሙስ፣ ዲሴምበር 14፣ ሱፐርኢንቴንደንት ዶ/ር ሞኒፋ ማክኒት የበጀት አመት 2025 የስራ ማስኬጃ በጀት ዝርዝር ያቀርባሉ።

የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) ሱፐርኢንቴንደንት ዶ/ር ሞኒፋ መክናይት ለ 2025 የበጀት ዓመት የታቀደ የስራ ማስኬጃ በጀት መግለጫ ሐሙስ፣ ዲሴምበር 14 በኦዴሳ ሻነን መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 6 p.m. ። MCPS ድረ ገጽ ላይ፣ MCPS-TV YouTubeቻ፣ እና MCPS-TV ቻናሎች ላይ በእንግሊዝኛ እና በስፓኒሽኛ የሚተላለፈውን የቀጥታ ስርጭት እንዲመለከት ተጋብዟል።

 


የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) የጥገና እና ኦፕሬሽንስ ክፍል አርብ፣ ዲሴምበር 15 የስራ አውደርዕይ ያስተናግዳል። ክህሎት ላላቸው የቧንቧ ሥራ ባለሙያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ቴክኒሻኖች፣ የጥገና አናጺዎች፣ የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያዎች እና HVAC-R ቴክኒሻኖች በቦታው ላይ የመቀጠር ዕድሎች ይኖራሉ።


ሁለትክፍለጊዜዎችየሚካሄዱሲሆን——የመጀመሪያው7.m.–1 p.m. 3-7分.m ይሆናል። ፕሮግራሙ የሚካሄድበት አድራሻ ይሄ ነው፦ Division of Maintenance and Operations offices, 土耳其丛林大道8301号, Building A, First Floor, 盖瑟斯堡።


15,2023

威尼斯官网在线的职业

 

2024-2025ጽቋ

 

የሞንትጎመሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ 2024-2025 የትምህርት አመትን ካላንደር አጽድቋል። ካላንደሩ የትምህርት መስተጓጎሎችን ውስን በማድረግ እና በሙያ ማዳበር የትምህርት ቀናት ስርዓቱ በሰራተኞቹ ላይ ቀጣይነት ያለ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰሱን ትኩረት በማድረግ ከማህበረሰቡ ለተገኘው ግብዓት ምላሽ ይሰጣል።

 

2024-2025年:

 

  • መደበኛውንካላንደርለሚከተሉትምህርትቤቶች፡የተማሪዎችየመጀመሪያየትምህርትቀንሰኞ፣ኦገስት26, 2024ጨጁ13, 2025 ይሆናል።
  • ኢኖቬቲቭካላንደርለሚከተሉትምህርትቤቶች፡የተማሪዎችየመጀመሪያውየትምህርትቀንሰኞ፣ጁላይ8, 2024ጁ13, 2025 ነው።
  • ዲስትሪክት አቀፍ የፕሮፌሽናል/የሙያ ቀናት አርብ፣ ኦክቶበር 18, 2024 እና አርብ፣ ጁን 6, 2025 ይሆናሉ
  • መደበኛ ካላንደር ለሚከተሉ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ቀድመው የሚወጡባቸው አምስት የታቀዱ ቀናቶች ይኖራሉ እነሱም፦ ሴፕቴምበር 27, 2024 ቬ25-26, 2024(ኮሶ)ሩ, 2025 教士, 2025 ናቸው።
  • የዊንተርየእረፍትጊዜቅዳሜ፣ዲሴምበር21日2024ይጀምራልእናእሮብ፣ጃኑዋሪ1,2025ያበቃል።
  • የስፕሪንግየእረፍትጊዜቅዳሜ፣አፕሪል12日2025ይጀምራልእናሰኞ፣አፕሪል21日2025ያበቃል።

 

ካላንደሩ በትምህርት አመቱ ውስጥ በተጠባባቂ ቀናት የተያዙትን 6 ቀናትን ጨምሮ 182 የትምህርት ቀናትን ይይዛል። እነዚህ ቀናቶች በስቴት ህግ ከተቀመጡት የበዓላት መዝጊያ ቀናት ተጨማሪ ናቸው።

 

2025年ቁ

2025

 

ከባድየአየርሁኔታበሚከሰትበትወቅትከ威尼斯官网在线ጋርግንኙነትይኑርዎት


የክረምቱ የአየር ሁኔታ በቅርብ ርቀት ላይ እያለ፣ MCPS ከባድ የአየር ሁኔታ ሲኖር ስለ ትምህርት ቤት መዘጋት፣ ዘግይቶ ስለመክፈት፣ እና ተማሪዎችን ከመደበኛው ሰአት በቅድሚያ ስለማሰናበት ለማሳወቅ ብዙ መንገዶችን እንደሚጠቀም ያስታውሱ። የአየር ሁኔታ ውሳኔዎች እንዴትእንደሚወሰኑ እና ስለማንኛውምለውጦች ኙ።

 

2022 - 2023年አመታዊሪፖርትእናአዲስየትምህርትቤቶችመግለጫዎችዳሽቦርድአሁንተዘጋጅቷል።

 

简写为:(mcps) 2022-2023 የትምህርት ቦርድ መደበኛ ስብሰባ ወቅት በማህበረሰብ ድረ ገጽ ላይ አስታውቋል። ይህ አጠቃላይ ሪፖርት ያለፈውን የትምህርት ዓመት ክንውኖችን እና ዋና ዋና ጉዳዮችን በማጠቃለል ስለተማሪዎች እና ስለተግባራዊ አፈፃፀሞች፣ እንዲሁም ስለ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስን (MCPS) ራዕይ እና ተልእኮ በማሳካት ረገድ ስለታየው እድገት/መሻሻል ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል። ከሪፖርቱ ህትመት በተጨማሪ ለሁሉም ባለድርሻ አካላትተደራሽነትንለማረጋገጥአሳታፊየሆነየኦንላይንሪፖርትተዘጋጅቷል


አመታዊ ሪፖርቱ ከ 2022-2023 የትምህርት ዓመት ወሳኝ ክንውኖችን ከዋና ዋና ፍሬነገሮች ጋር ያካትታል፡ የስርዓት አቀፍ ፀረ-ዘረኝነት የድርጊት መርሃ ግብር (Anti racist System Action Plan)፣ ለኮሌጅ፣ ለሙያ ስራ እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዝግጁነት መንደርደርያ መንገድ፣ እና የተማሪዎች አፈፃፀም መረጃ፣ የተማሪዎች ምረቃ፣ አገልግሎቶች እና የስራ ግብረ ሃይል የመሳሰሉትን ያጠቃልላል። በተጨማሪም ከስትራቴጂክ እቅዱ ላይ የእድገት/የግስጋሴ አሁናዊ ሁኔታዎችን እና በስራ ማስኬጃ እና በካፒታል በጀት ላይ መረጃ ይሰጣል። ይህ ሪፖርት ስለ ዲስትሪክቱ ስኬቶች እና እቅዶች ጠቃሚ፣ አጠቃላይ እይታ ይሰጣል።

 

አዲስየሞንትጎመሪካውንቲፐብሊክስኩልስ(威尼斯官网在线)የትምህርትቤትመግለጫመረጃዳሽቦርድ


MCPS学校概览የሚተካ እና ከስርዓት አቀፍ ፀረ-ዘረኝነት የድርጊት መርሃ ግብር ጋር በማጣጣም የዲስትሪክት እና የትምህርት ቤቶች መረጃዎች ላይ ይበልጥ ግልጽ የሆነ ግንዛቤ የሚሰጥ "School Profiles Dashboard" (የትምህርት ቤት መግለጫዎች ዳሽቦርድ) ተከፍቷል። የትምህርት ቤት መግለጫዎች ዳሽቦርድ ትምህርታዊ የእድገት ደረጃ መረጃዎችን፣ ወደ ኮሌጅ፣ ወደ ስራ እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዝግጁነት ከሚወስደው መንደርደርያ ጋር ማሣለጥን ያካትታል። ለሞንትጎመሪ ካውንቲ የትምህርት ቦርድ እና ለሜሪላንድ ስቴት የትምህርት ዲፓርትመንት (MSDE) ሪፖርት የተደረጉትን ኦፊሴላዊ መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት የሚያስችሉ የትምህርት ቤት መግለጫዎች ሊንኮች MCPS ድረ-ገጽ ላይ ይገኛሉ።

የትምህርት ቤት መግለጫዎች ዳሽቦርድ የትምህርት ቤት እና የዲስትሪክት መረጃዎች ማጠቃለያ ቻርቶችን እና ግራፎችን በማቅረብ ሁሉን ያካተተ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል። ሁሉም የማህበረሰቡ አባላት መረጃውን ማግኘት እና መረዳት እንዲችሉ ለማረጋገጥ በስምንት ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ ይገኛል። ዳሽቦርዱ እንደአመቺነቱ አማራጮችንም ያቀርባል፣ ማለትም ተጠቃሚዎች እንደ Excel ፋይል መረጃን እንዲያስቀምጡ (save እንዲያደርጉ) ወይም PDF በህትመት ማስቀመጥ እንዲችሉ ያደርጋል። ዳሽቦርዱ ሁሉን አቀፍ ስለሆነ ተጠቃሚዎች የት/ቤት መረጃዎችን ወይም በሙሉ የዲስትሪክቱን መረጃዎች እየመረጡ እንዲመለከቱ ያስችላቸዋል።


"እነዚህ መሳሪያዎች የተገነቡት ለመገንዘብ-ቀላል-በሆኑ መንገዶች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ማህበረሰባችን ያቀረባቸውን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ነው፣ እና ለእድገታችን ግልጽነትን እና ግንዛቤን በመስጠት ረገድ አዎንታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖራቸው እናምናለን''፣ በማለት የስትራቴጂክ እቅዶች ዋና ኃላፊ ስቴፋኒ ሸሮን መግለጫ ሰጥተዋል። "እነዚህን መገልገያዎች ለመፍጠር ቡድናችን ባደረገው ትጋት እና ቁርጠኝነት ኩራት ይሰማናል፣ እናም በማህበረሰባችን ላይ የሚኖራቸውን አዎንታዊ ተጽእኖ በጉጉት እንጠባበቃለን።"


ሦ።

 

የመጀመሪያው (Phase 1) የትምህርት አመት 2022-2023 መረጃን ያካትታል። የ MSDE መረጃዎች ተጠቃለው ከቀረቡ በኋላ የ 2023–2024 መረጃ 2024 መጀመሪያ ላይ (ወቅታዊ ይደረጋ፤)።


ሁለተኛው (Phase 2)፣ ለስፕሪንግ 2024 እንደሚቀርብ ታቅዷል፣ በዳሽቦርድ ግንባታ ወቅት በተሰበሰቡ ግብረ መልሶች ላይ በመመስረት ትኩረት ከተሰጣቸው  ማሻሻያዎች ጋር፣ ደህንነትን እና ጸጥታን እንዲሁም የልዩ ትምህርት መግለጫዎችን ይዞ ይቀርባል።


ሦስተኛው (Phase 3)፣ ለፎል 2024 የታቀደ ሲሆን፣ 2023–2024 የአካዳሚክ እድገት ደረጃዎች ላይ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታዎች እና ተጨማሪ የተተኮረባቸው  ማሻሻያዎችን ያካትታል።


威尼斯官网在线ግልጽነትን፣ተጠያቂነትንእናየመረጃተደራሽነትንለማህበረሰቡለማቅረብቁርጠኛነው።

 

MCPS:

 

የድጋፍአገልግሎትሽልማቶችየመጨረሻቀንእስከአርብዲሴምበር15ተራዝሟል።

 

ለአመቱየድጋፍሰጪአገልግሎትሰራተኛእስከአርብ፣ዲሴምበር 15፣ ከቀኑ 5 p.m. ድረስ ተራዝሟል ለእጩነት ተጠቋሚዎች በቋሚ የሥራ መደብ ውስጥ ንቁ የድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች መሆን አለባቸው፣ እና በሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) ቢያንስ የሶስት ዓመት አገልግሎት ሊኖራቸው ይገባል። የበለጠ ለመረዳት፣ እዚህ ይጫኑ።
memberservices@seiu500.Org።

 

የሚከተሉትንጨምሮ፣ሌሎችሰራተኞችንምእውቅናለመስጠትእጩዎችንለመጠቆምክፍትናቸው፣

简写为:ጎ简写为:简写为:简写为:简写为:简写为:简写为 ምርጥ መምህር፡  ጩ22 ይሆናል።

 

好久好久好久好久好久好久好久好久好久好久好久好久好久 “冉冉升起的新星老师”የእጩዎችንጥቆማለማቅረብየመጨረሻቀን፡ዓርብ፣ ዲሴምበር22እኩለሌሊት ይሆናል።

 

你是说,你是说,你是说,你是说,你是说,你是说,你是说 መምህር፡ 22 ነው።

 

你是说,你是说,你是说,你是说,你是说,你是说,你是说 ርዕሰ መምህር፡ 22 ይሆናል።

 

የሽርሌይ ጄ. ሎውሪስለማስተማርዎየመጨረሻቀን፡ዓርብ፣ዲሴምበር22እኩለሌሊት ነው።

የሱፐርኢንተንደንትዓመታዊ“马克曼卓越、和谐奖”የልህቀትሽልማት教士教士教士教士教士教士教士教士教士教士 ዲሴምበር22እኩለሌሊት ይሆናል።

 

የዶክተርኤድዋርድሸርሊበትምህርትአስተዳደርእናሱፐርቪዥንየልህቀትሽልማት፡ የመጨረሻ ቀን፡ 4.m. ነው።

 

 

ከ 2024-2025 የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) ስኬታማ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጁኒየር እና ሲንየር ተማሪዎች ጋር የስራ ልምድዎን ለማካፈል ይፈልጋሉ? 2024 ተቀባይ/አስተናጋጅመሆን ኙ!

 

የአጋርነት ማስተባበሪያ ዲፓርትመንት ተማሪዎች በአካል፣ ቨርቹዋል ወይም በሁለቱ ጥምር ፕሮግራም ልምድ እንዲያገኙ ቢያንስ 50 ሰዓታት ተቀብለው የሚያስተናግዱ የንግድ ድርጅቶችን፣ የመንግስት ኤጀንሲዎችን፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችን ይፈልጋል። ይህ እድል ተማሪዎች የወደፊት የኮሌጅ እና የሙያ ስራ ውሳኔያቸውን እንዲያውቁ በማድረግ ረገድ ከሚወዱት/ከሚፈልጉት የሙያ መስክ ጋር የተያያዙ የተግባር ተሞክሮዎችን/ልምዶችን እንዲቀስሙ ያስችላቸዋል።

የሠመርራይዝፕሮግራምከሰኞ፣ጁን24日2024እስከአርብ፣ጁላይ26日2024ይካሄዳል።

 

l / l / l / l / l / l / l / l.m.–2 p.m. በሚካሄደውሠመርራይዝየአስተናጋጆችስብሰባላይከቀድሞአስተናጋጆች፣አዲስከተመዘገቡአስተናጋጆች  እናከሌሎችየወደፊትአስተናጋጅድርጅቶች ጋር ይቀላቀሉ። ተሰብሳቢዎች ስለ ሠመር ራይዝ፣ ስለ ምርጥ ልምዶች እና ከሠመር ራይዝ ባሻገር ከ MCPS ተማሪዎች እና ፕሮግራሞች ጋር እንዴት መስራት እንደሚችሉ ይተዋወቃሉ። በዝግጅቱ ላይ ለመገኘት አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ስለፕሮግራሙ ተጨማሪ መረጃ እንዲያገኙ ጓደኛዎን/የሥራ ባልደረባዎን ይጋብዙ። በስብሰባው ላይ መገኘት (መሳተፍ) ካልቻሉ፣ ነገር ግን ስለ ምዝገባው ሂደት እና ስኬታማ አስተናጋጅ ስለመሆን የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ፣ በመረጃ ክፍለ ጊዜ ለመገኘት መመዝገብዎንያረጋግጡ

 

ስለ ፕሮግራሙ  የበለጠ ለማወቅ www.MCPS-SummerRISE.org ይጎብኙ፣ 黛维达斯特勒 ቄ240-740-5599ሩ።

 

ዉ፦

14 - ፓረንትአካዳሚ፦ፈንታንይልንየሚመለከቱእውነታዎች/关于芬太尼的事实

ሰኞ፥ዲሴምበር25 -የበዓልቀንስለሆነሁሉምትምህርትቤቶችእናቢሮዎችዝግናቸው።

ሐሙስ፣ ዲሴምበር 26—እሮብ፣ ዲሴምበር 27 — የዊንተር እረፍት፤ ለተማሪዎች እና ለመምህራን ትምህርት አይኖርም። (ሁሉም ት/ቤቶች)

ሐሙስ፣ ዲሴምበር 28—ዓርብ፣ ዲሴምበር 29 — የሥርአት አቀፍ ትምህርት ቤቶች ሁሉም ዝግ ይሆናሉ፣ ሁሉም ት/ቤቶች እና ቢሮዎች ዝግ ናቸው።

ሰኞ፣ጃኑዋሪ1 -በዓል፣ሁሉምትምህርትቤቶችእናመስሪያቤቶችዝግይሆናሉ።

ማክሰኞ፣ ጃኑዋሪ 2 —ትምህርት የማይኖርበት ቀን፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን ትምህርት አይኖርም (ሁሉም ትምህርት ቤቶች)